Sunday, 05 November 2017 00:00

“የቁጫ ህዝብ ታሪክ እስከ 2007 ዓ.ም” መፅሐፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(7 votes)


    በቁጫ ተወላጁና በሶሲዮሎጂ ባለሙያው ሀብታሙ ኃ/ጊዮርጊስ አይዛ የተሰናዳው “የቁጫ ህዝብ ታሪክ እስከ 2007 ዓ.ም” ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ ከረጅም ዓመታት  ጀምሮ እስከ ዛሬ ያልተመለሰ የማንነት ጥያቄ ያለበትን የቁጫን ህዝብ ባህል፣ ወግና ፖለቲካዊ እሴት የሚያስቃኝ መሆኑን ፀሀፊው በመግቢያው ላይ ጠቁሟል፡፡ በ255 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 1251 times