Monday, 13 November 2017 10:24

በ“ዝጎራ” መፅሀፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(3 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “ዝጎራ” በተሰኘው የዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ መፅሀፍ ላይ በብሄራዊ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡  
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ገጣሚና ጋዜጠኛ አበረ አዳሙ ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡

Read 2129 times