Monday, 13 November 2017 10:25

“የወንበር ፍቅር” የግጥም መድበል መፅሀፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

የጂኦግራፊ ባለሙያው ሙሉቀን ሰለሞን የመጀመሪያ ስራ የሆነው “የወንበር ፍቅር” የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ 80 ያህል ግጥሞችን ያካተተ ሲሆን በ111 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ50 ብር ከ60 ሳንቲም ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 2234 times