Monday, 13 November 2017 10:29

“አብሮነት” መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

  የጋዜጠኛና የስነ ልቦና ባለሙያዋ የእመቤት ጀማል “አብሮነት” የተሰኘ መፅሃፍ ለንባብ በቃ፡፡
መፅሐፉ በትዳር፣ በአብሮ መኖርና በስነ - ልቦና ዙሪያ በርካታ ቁምነገሮችን ያስጨብጣል የተባለ ሲሆን በ218 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ100 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
የመፅሐፉ አዘጋጅ ጋዜጠኛ እመቤት ጀማል በአሁኑ ወቅት በብስራት 101.1 ራዲዮ ላይ የ”እልፍኝ” ፕሮግራም ተባባሪ አዘጋጅና የስነ-ልቦና ዋና አዘጋጅ ሆና በመስራት ላይ ትገኛለች፡፡

Read 2117 times