Print this page
Sunday, 19 November 2017 00:00

“ቆይታ በገነት” ፍልስፍናዊ ልቦለድ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(9 votes)


   “The Five People You Meet in Heaven” በሚል ርዕሰ በአሜሪካዊ ሚች አልበም እ.ኤ.አ በ2003 ለንባብ የበቃው መፅሀፍ በተርጓሚ ታምራት አበራ ጀምበሬ “ቆይታ በገነት” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ ፍልስፍናዊ ልቦለድ ሲሆን ብዙ የህይወት ቁምነገር የሚያስተምር ነው ተብሏል፡፡
መፅሀፉ እስካሁን በዓለም ላይ በ35 ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተወዳጅነትን ከማትረፉም በተጨማሪ እ.ኤ.አ በ2004 ዓ.ም ወደ ፊልም ተቀይሮ ለእይታ መብቃቱን ተርጓሚው በመፅሀፉ መግቢያ ላይ ጠቁሟል፡፡ በ154 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ በ81 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 4361 times