Sunday, 19 November 2017 00:00

“የማያልቅ አዲስ ልብስ” የግጥም መድበል ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(3 votes)

 የገጣሚ በቃሉ ሙሉ ሁለተኛ ስራ የሆነው “የማያልቅ አዲስ ልብስ” የተሰኘ የግጥም መድበል ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ በማንነትና በምንነት ላይ አተኩሮ  በማህበራዊ ኢኮኖሚና ፍልስፍናዊ እሳቤዎች ላይ የሚያጠነጥኑ ከ40 በላይ ግጥሞችን አካትቷል፡፡
በ95 ገፆች የተቀነበበው፣ በ52 ብር ከ65 ሳንቲም ለገበያ ቀርቧል፡፡ ገጣሚ በቃሉ ሙሉ ከዚህ ቀደም “ብራና እና ወናፍ” የተሰኘ የግጥም መፅሐፍ ለንባብ ማብቃቱ የሚታወስ ሲሆን የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የባህርዳር ቅንርጫፍ አባልና ንቁ ተሳታፊ ነው፡፡

Read 3136 times