Print this page
Monday, 27 November 2017 00:00

“የጦር ሜዳ ውሎዎች “ሲቃ” ለ4ኛ ጊዜ ታተመ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

   ከከፍተኛ የደርግ የጦር ሠራዊት አመራሮች አንዱ የሆኑት የኮሎኔል ካሳዬ ጨመዳ  “የጦር ሜዳ ውሎዎች ሲቃ” የተሰኘ መፅሀፍ ለአራተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ በደርግ ዘመን የተደረገውን የጦር ሜዳ ውሎዎች የሚያስቃኘው መፅሀፉ፣ የቀደመ ይዘቱን ባይለቅም መጠነኛ ማስተካከያና የታሪክ አወቃቀሩ ላይ የቅደም ተከተል ለውጥ ተደርጎበታል ተብሏል፡፡ በ309 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ በ140 ብር፣ በ25 ዶላርና በ16 ዮሮ ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 1720 times