Saturday, 09 December 2017 13:45

“ከሴተኛ አዳሪ የተኮረጀ ሳቅ” ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ፣ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በገጣሚ በላይ በቀለ ወያ “ከሴተኛ አዳሪ የተኮረጀ ሳቅ” በተሰኘ የግጥም መድበል ላይ በብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ገጣሚና ሀያሲ  ደረጀ በላይነህ ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡

Read 1508 times