Tuesday, 02 January 2018 10:20

“የልጄ ስኬት” የስነ-ልቦና መፅሀፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(3 votes)

  በስነ-ልቦና አማካሪዋ አሰፋች ኃይለስላሴ የተዘጋጀውና ከፍቅር ግንኙነት ጀምሮ በጋብቻ ልጅ ወልዶ እስከማሳደግ የሚዘልቀው ህይወት በምን መልኩ መመራት እንዳለበት እውቀትና መመሪያን የሚያስጨብጠው “የልጄ ስኬት” የተሰኘ የሥነ ልቦና መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ በ204 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ በ75 ብርና በ10 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡
ባለሙያዋ በአሁኑ ሰዓት “ቤዝና” የተባለ ማዕከል ከፍተው በሥነ-ልቦና፣ በአመራር ብቃት፣ በሙያ ብቃትና በተዛማጅ ጉዳዩች ዙሪያ የማማከርና የማሰልጠን ስራ እንደሚሰሩ ታውቋል፡፡

Read 1319 times