Saturday, 06 January 2018 13:06

“ኢትዮጵያዊቷ” የሙዚቃ አልበም ዛሬ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 እውቅ አኮርዲዮን ተጫዋች የነበረው ፍሬው ኃይሉ ልጅ የሆነውና በክላርኔት ተጫዋችነት እውቅናን ያተረፈው ዳዊት ፍሬው ሀይሉ በሙዚቃ መሳሪያ የተቀነባበረ “ኢትዮጵያዊቷ” የተሰኘ አልበሙ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር አዳራሽ ይመረቃል፡፡
በምርቃቱ ላይ በርካታ ድምፃዊያን፣ የኪነ ጥበብ ሰዎችና የባህልና ቱሪዝም ኃላፊዎች እንደሚገኙ የተገለፀ ሲሆን ሙዚቀኛ ዳዊት ፍሬው ከአልበሙ ላይ የተመረጡ ስራዎችን እንደሚያቀርብ ጄድ ፕሪንቲንግና አድቨርታይዚንግ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡

Read 1262 times