Saturday, 13 January 2018 15:38

“የግጭት አፈታትና አያያዝ ጥበብ” መፅሐፍ ነገ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 በደራሲ ዓለሙ አማረ የተዘጋጀው “የግጭት አፈታትና አያያዝ ጥበብ” የተሰኘ መፅሐፍ ነገ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድህረ ምረቃ ት/ቤት አዳራሽ ይመረቃል፡፡
ከምርቃቱ ሥነ ሥርዓት በተጨማሪም በመፅሐፉ ላይ ውይይት እንደሚደረግ የተጠቆመ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ የኪነጥበብ ሰዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚታደሙ ተገልጿል፡፡

Read 979 times