እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ከብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በደራሲና ሀያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ “በፍቅር ስም” የተሰኘ መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይት የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የሥነፅሁፍ ባለሙያው ቴዎድሮስ አጥላው ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ አዘጋጁ ጋብዟል፡፡
Saturday, 13 January 2018 15:40
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና