Saturday, 20 January 2018 13:14

የዶ/ር አለማየሁ አረዳ “ምሁሩ” መፅሐፍ ሰኞ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 በዶ/ር አለማየሁ አረዳ የተፃፈው  “ምሁሩ” የተሰኘው መፅሐፍ ከነገ ወዲያ ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል በኪነ ጥበባዊ ዝግጅት እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡
መፅሐፉ በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋና በሰርፀፍሬ ስብሃት ዳሰሳ እንደሚደረግበት ታውቋል፡፡ በተጨማሪም ገጣሚያኑ፡- ነቢይ መኮንን፣ ፍሬዘር አድማሱ፣ ሰለሞን ሳህለ፣ መርዕድ ተስፋዬ፣ ሰይፉ ወርቁ፣ ረድኤት ተረፈና ምስራቅ ተረፈ በፒስትርዮ ቫዮሊን ግሩፕ ታጅበው ስራቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡

Read 2905 times