Saturday, 03 February 2018 13:05

“ፈታ አዲስ” የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል ዛሬና ነገ ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 ዲላይት ኤቨንትና ፕሮሞሽን ከዘቢዳር ቢራ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “ፈታ አዲስ” የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል፣ ዛሬና ነገ ቦሌ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል ይካሄዳል፡፡
በዚህ ፌስቲቫል ላይ በርካታ ክትፎ ቤቶች፣ የባህል ምግብ አዳራሾች፣ ጠጅ ቤቶችና ስጋ ቤቶች የሚሳተፉ ሲሆን ሰው እየበላና እየጠጣ በሀሴት አኩስቲክ ባንድ እንደሚዝናና አዘጋጆቹ አስታውቀዋል፡፡ የመግቢያ ዋጋው 150 ብር ነው ተብሏል፡፡  

Read 1719 times