እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጀርመን የባህል ማዕከል (ጎተ) እና ከብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር “እርድ እና ፍርድ” በተሰኘው የአበረ አያሌው የግጥም መድበል ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኤጀንሲው አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ጋዜጠኛና ሃያሲ ደረጀ በላይነህ ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ አዘጋጁ ጋብዟል፡፡
Saturday, 10 February 2018 11:53
በ“እርድ እና ፍርድ” ላይ ነገ ውይይት ይደረጋል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና