Sunday, 25 February 2018 00:00

“ጦርነትና አንደምታዎቹ” በሚል ፅሁፍ ላይ ውይይት ይደረጋል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)


    ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ 122ኛውን የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ “ጦርነትና አንደምታዎቹ” በሚል ርዕስ በሚቀርብ ፅሁፍ ላይ ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይቱ መነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የባህላዊ ቅርሶች ጥበቃና እንክብካቤ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ሀይለመለኮት አግዘው ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ አዘጋጁ ጋብዟል፡፡

Read 1879 times