Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 28 April 2012 13:11

“ሥነጽሑፍና ሴቶች” ሥልጠና ነገ ይጠናቀቃ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበርና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተባብረውበት ባለፈው ሰኞ “ሥነጽሑፍና ሴቶች” ሥልጠና ነገ እንደሚጠናቀቅ ማህበሩ አስታወቀ፡፡ የማህበሩ የባህርዳር ቅርንጫፍ ባዘጋጀው ሥልጠና ሂደት በቅርቡ በአዲስ አበባ የተመረቀው የዶ/ር በድሉ  ዋቅጅራ “እውነት ማለት የኔ ልጅ” እና የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር “እኛ” ቁጥር 4 የግጥም መፃሕፍት ትናንት ሥልጠናው በተዘጋጀበት ባህር ዳር ተመርቀዋል፡፡

 

 

Read 1396 times Last modified on Saturday, 28 April 2012 13:14