እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ “ከደንቢያ ጎንደር እስከ ዋሽንግተን ዲሲ” በተሰኘው የአያ ሻረው መፅሃፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል።
ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርበው ደራሲና ጋዜጠኛ ዓለማየሁ ገላጋይ ሲሆን ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ እናት የማስታወቂያ ደርጅት ጋብዟል፡፡