በህክምና ባለሙያው ቸርነት ገብረ ክርስቶስ የተፃፈው በህክምና ላይ የሚያጠነጥን “ዲባቶ” የተሰኘ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡
መፅሐፉ በዋናነት በህክምናው አለም ያሉ የአካሚና የታካሚ እውነቶችን በስነ ፅሑፍ ለዛ እያዋዛ እውቀትና ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነው ተብሏል፡፡ በ371 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ በ160 ብር እና በ20 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Created on 23 March 2024
የማይመልሱ ሰዎችን ፎቶና ማንነት በሚዲያ ይፋ አደርጋለሁ ብሏል - የራስ ያልሆነ ገንዘብ ህጋዊ ማድረግ እስከ 25 ዓመት እስራት ያስቀጣል - የአካውንቶች መታገድ ገንዘቡን ለመመለስ እንቅፋት ፈጥሯል ተብሏል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጋጠመኝ ባለው የሲስተም ችግር ምክንያት ያ
Created on 23 March 2024
- ባለፈው ዓመት 7 ሺህ የሚጠጉ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ተደርገዋልኢትዮጵያ ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነታቸው ከፍ ካሉ ሀገራት መካከል አንዷ እንደሆነችና የሳይበር ጥቃቶቹ የፋይናንስና የፀጥታ ተቋማትን፣ ባንኮችን፣ እንደ ቴሌኮምና መብራት ሃይል ያሉ ተቋማትን፣ መሰረተ ልማቶችንና ቁልፍ የመንግስት ተቋማትን
Created on 21 March 2024
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባጋጠመው የሲስተም ችግር ወቅት ገንዘብ የወሰዱ ወይም ያስተላለፉ ግለሰቦች እስከ መጪው ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ካልመለሱ ፎቷቸውንና ማንነታቸውን በመገናኛ ብዙኃን ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ።ባንኩ ገንዘቡን ተመላሽ በማያደርጉ ሰዎች ላይ በሕጋዊ ሂደቱ ተገቢ ውሳኔ እስኪገኝ
Created on 21 March 2024
“ማዕከሉ ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ ሲገባ 1ሺ ህፃናትን የመቀበል አቅም ይኖረዋል” አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ ህጻናት፣ "መቅደስ የልጆች አድማስ" የተሰኘ ማዕከል በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ ልትገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አርቲስቷ የምታቋቁመውን የበጎ አድራጎት ድርጅት አስመልክቶ በዛሬው ዕለት
Created on 21 March 2024
• በፊልሙ ላይ 30ሺ ሰዎች ተሳትፈውበታል ተብሏል በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ የተሰራውና “ስለ እናት ምድር” የተሰኘው ዶክመንተሪ ፊቸር ፊልም፣ ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ከቀኑ 8 ሰዓት በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ በዛሬው ዕለት በግዮን ሆቴል፣ ግሮቭ ጋር
የኢትዮ ሮቦ ሮቦቲክስ የትምህርትና ውድድር ማዕከል ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለሶስት ቀናት በታዳጊዎች መካከል
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሚያስተባብረውና ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የሚያዘጋጀው “የመኢሶን ሰማዕታት” መጽሐፍ ላይ የሚደረግ ውይይት በነገው
ሀገራችን በፖለቲካ፡ ኢኮኖሚና ማሕበራዊ ዘርፎች የገጠሟትን ተግዳሮቶች በመንቀስና ለችግሮችም የመፍትሔ ሀሳቦችን የያዙ በርካታ መጣጥፎችን ለአገር