በዮሃንስ ጣሰው የተፃፈው “የምድር ጨው ፍለጋ በኢትዮጵያ” የተሰኘ መፅሃፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡
“ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰሞኑን በልዩ ልዩ የመገናኛ ብዙሃን አውታሮች አማካኝነት ለመላው ህዝቦቿ አንድ አገራዊ (ጥሪ) ማውጣቷን አስመልክቶ፤ ከእናት አገራችን ኢትዮጵያ ጋር ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ አድርጌያለሁ፤ የነበረኝንም ቆይታ በ4 ምዕራፍ እነሆ” ብሏል ደራሲው- በመቅድሙ፡፡ በ140 ገፆች የተቀነበበው መፅሃፉ፤ በ50 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Saturday, 02 June 2018 12:03
“የምድር ጨው ፍለጋ በኢትዮጵያ” ገበያ ላይ ዋለ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና