84ኛው ዙር ጦቢያ ግጥም በጃዝ፣ የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በራስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ ረ/ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ገጣሚና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንን፣ ውድአላት ገዳሙ፣ ኤፍሬም ስዩም፣ መንግስቱ ዘገዬና መርዕድ ተስፋዬ ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን፤ አርቲስት ፍቃዱ ከበደ አጭር ተውኔት ለታዳሚው እንደሚያቀርብም ታውቋል፡፡
Sunday, 08 July 2018 00:00
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና