Print this page
Saturday, 21 July 2018 13:18

“የአመራር ሳይንስና ጥበብ” መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(3 votes)

በደራሲ ኮሎኔል ፈቃደ ገብረየስ የተፃፈው “የአመራር ሳይንስና ጥበብ” መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በምርቃቱ ላይ የአመራር ባለሙያዎች፣ ደራሲያን፣ የኪነ ጥበብ ወዳጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የሚገኙ ሲሆን በመፅሐፉ ላይ ዳሰሳና ውይይት እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡
ደራሲው ከዚህ ቀደም “ስትራቴጂ” የተሰኘ መፅሐፍ ለንባብ ማብቃታቸው ይታወሳል፡፡

Read 4731 times