Print this page
Saturday, 28 July 2018 16:08

“ሞት ይርሳኝ” የግጥም መድበል ሰኞ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 በገጣሚ ክብሮም ገ/ማሪያም (እንደራሴ) የተሰናዱ ከ60 በላይ በፍቅር በሀገራዊና ፖለቲካዊ ጉዮች ላይ የሚያጠነጥኑ ግጥሞችን የያዘው “ሞት ይርሳኝ” የግጥም መፅኀፍ መፅሀፍ ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ-መዘግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ይመረቃል፡፡
በዕለቱ ደራሲ ያዕቆብ ብርሃኑ እና ፋሲል አስማማው በመፅሀፉ ላይ ደሰሳ እንደሚያቀርቡና ከመፅሀፉ የተመረጡ ግጥሞች ለታዳሚ እንደሚቀርቡ ታውቋል፡፡ በ70 ገፅ የተቀነበበው መፅሀፉ በ40 ብር ከ60 ሳንቲም ለሽያጭ ቀርቧል፡፡

Read 951 times