Saturday, 04 August 2018 11:00

የአንዷለም አራጌ “በዘመናት መካከል” ዛሬ ለንባብ ይበቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

  ለ8 ዓመታት በእስር ላይ ቆይቶ በቅርቡ የተፈታው ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ በማረሚያ ቤት ሳለ ያዘጋጀው “በዘመናት መካከል” የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ለንባብ እንደሚበቃ ደራሲው ገልጿል፡፡ በ308 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ አንዷለም ለፕሬዚዳንት ኦባማ የፃፈውን ደብዳቤ፣ ለባለቤቱ የደረሰውን ግጥምና ሌሎች ፖለቲካዊ መጣጥፎችን አካትቶ የያዘ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
መፅሐፉን ያዘጋጀሁት ወደፊት የዚህ ዘመን ታሪክ ሲፃፍ ማጣቀሻና ማስረጃ ይሆናል ብ ስለማስብ ነው ብሏል - ፖለቲከኛ አንዷለም ለአዲስ አድማስ፡፡

Read 5106 times