Saturday, 15 September 2018 00:00

“የመስከረም ሽታ” የስነ ጽሁፍ ምሽት በፑሽኪን አዳራሽ ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

  በረድኤት ኪነጥበባት የተዘጋጀው የተለያዩ የጥበብ ድግሶች የሚቀርቡበት “የመስከረም ሽታ” የስነ ጽሁፍ ምሽት የፊታችን ሰኞ መስከረም 7 ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በሩሲያ የባህል ማዕከል (ፑሽኪን አዳራሽ) ይካሄዳል፡፡ በገጣሚያኑ በላይ በቀለ ወያ፣ ምልዕቲ ኪሮስና በእንድቅቲዩ የኪነ-ጥበብ ቤተሰቦች ግጥሞችና ወጐች የሚቀርቡ ሲሆን፤ በአማን ቢሰጠኝ የተሰናዳ ቃለ-ተውኔትም እንደሚቀርብ አዘጋጁ ረድኤት ኪነ-ጥበባት አስታውቋል፡፡

Read 3606 times