Saturday, 29 September 2018 14:41

“የችግራችን መፍትሄ እስከ ሰጥቶ መቀበል” ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


   በደራሲ ወንድም ስሻ አየለ (ግንበኛ) የተፃፈውና የሰጥቶ መቀበል መርህ ለአገር አይነተኛ መፍትሄ መሆኑን የሚያስረዳረ “የችግራችን መፍትሄ እስከ ሰጥቶ መቀበል የተሰኘው መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ “… ሰጥቶ መቀበልን ለመረዳት የምሁራንን ትርጉም መጥቀስ አልፈልግም፡፡ በቀላሉ ለማስቀመጥ የሚሰጠው ነገር ያለውና የሚቀበለውን የሚፈልግ ሁለት ወገኖች የሚደራደሩበት ነው…”  ብለዋል ደራሲው በመፅሃፍ መግቢያ ላይ ባሰፈሩት ሃሳብ፡፡ በሶስት ዋና  ክፍሎች በ13 ምዕራፎችና በ109 ገፆች የተዘጋጀው መፅሐፉ፤ በ50 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 881 times