Print this page
Saturday, 03 November 2018 15:56

“ፍካት ሰርከስ” በደቡብ ክልል ትርኢቶችን ያቀርባል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


    በደቡብ ክልል የተለያዩ ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ ለሳምንታት የሚዘልቅ የተለያዩ ትርኢቶች እንደሚቀርቡ ፍካት ሰርከስ አስታውቋል፡፡  
‹‹2011 አረንጓዴ ፍካት ሰርከስ ተጓዥ ትርኢት፤ የፈጠራ ሥፍራ”  በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሰው ይኸው ፕሮጀክት፤ ከ25 በላይ የፍካት ሰርከስ  አባላት የሚሳተፉበት ሲሆን 14 የጐዳና ላይ ትርኢቶች እንደሚካሄዱ ታውቋል፡፡ ትርኢቶቹ በቢሾፍቱ፣ ዝዋይ፣ ሻሸመኔ፣ ሶዶ፣ አርባ ምነጭ፣ ዲላና ይርጋለም የሚቀርቡ ሲሆን በመጨረሻም የሰርከስ፣ ሙዚቃና ዳንስ  ትርኢቶች በሐዋሳ ከተማ ይካሄዳሉ  ተብሏል፡፡

Read 1269 times