Saturday, 10 November 2018 11:50

“ዝክረ ፍትህ” የውይይት ፕሮግራም ዛሬ ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)


   “ዝክረ ፍትህ” የተሰኘ የውይይት ፕሮግራም ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ እንደሚካሄድ “ልህቀት ኮሚዩኒኬሽን” አስታወቀ፡፡
ውይይቱ የሚካሄደው “ፍትህ” ጋዜጣ ከተዘጋ ከዓመታት በኋላ በመፅሄት መልክ ለገበያ መቅረቡን ምክንያት በማድረግ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በውይይት ፕሮግራሙ ላይ “ወቅታዊው የፖለቲካ ሁኔታና የነፃው ፕሬስ ሚና”  ትኩረት ይሰጥባቸዋል ተብሏል። የመፅሔቷ የመጀመሪያ እትምም ዛሬ በገበያ ላይ ይውላል ተብሏል፡፡

Read 1998 times