Monday, 12 November 2018 00:00

“ክር አልባ መርፌ” የአንድ ሰው ቴአትር ሰኞ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

መቀመጫውን በባህርዳር ከተማ ያደረገው ቤተልሄም ፊልምና ቴአትር አዘጋጅ፣ ድርጅት በመምህር ፊደለ ወርቅ ገበያ ተደርሶ የተዘጋጀውን “ክር አልባ መርፌ” የአንድ ሰው ቴአትር፣ ከነገ ወዲያ ሰኞ በአዶት ሲኒማ ያስመርቃል፡፡
ቴአትሩ በራሳችን ህይወት ያሉ እንከኖችን እየነቀሰ የሚተችና የሚያስተምር ሲሆን ቀደም ሲል በባህርዳር ለእይታ መብቃቱ ታውቋል፡፡


Read 810 times