Saturday, 24 November 2018 13:01

“ጋዜጠኝነትና ጋዜጠኛ” በሚል ጥናታዊ ፅሑፍ ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “ጋዜጠኝነትና ጋዜጠኛ” በተሰኘ ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ - መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ጋዜጠኛና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱ ሲሆኑ መድረኩ በሰለሞን ተሰማ ጂ እንደሚመራ ታውቋል፡፡  ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ጋብዟል፡፡

Read 855 times