Saturday, 22 December 2018 13:22

የፊልም ፌስቲቫል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 የፌስቲቫሉ ስም - “13ኛው የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል” የመክፈቻ ቀንና ሰዓት - ታህሳስ 15 (ከነገ በስቲያ ሰኞ) ከቀኑ 11፡00 ቦታ - ቫምዳስ ሲኒማ የሚቆይበት ጊዜ - እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2011 ዓ.ም ፊልሞች የሚታዩበት ቦታ - ቫምዳስ ሲኒማ፣ ፑሽኪን አዳራሽና ብሔራዊ ቴአትር የፊልሞቹ ዓይነት - ከኢትዮጵያና ከመላው አለም የተመረጡ  ተጨማሪ ክንውኖች - ከፊልም ጋር የተያያዙ አውደ ጥናቶች፣ ሴሚናሮችና ውይይቶች የፌስቲቫሉ አዘጋጅ - የቀድሞው “ኢትዮ ፌስት”፣ የአሁኑ “ኧርዞጲያን”

Read 719 times