እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጐተ ኢንስቲትዩትና ከብሔራዊ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ”የህያው ፈለግ” መጽሐፍ ላይ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይት የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት ዶ/ር ሰለሞን ይርጋ ሲሆኑ፤ በውይይቱ ላይ ፍላጐት ያለው ሁሉ እንዲታደም አዘጋጁ ጋብዟል፡፡
Saturday, 12 January 2019 14:45
በፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ “የህያው ፈለግ” ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና