Saturday, 09 February 2019 12:58

በሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ “የኔ ስጦታ” ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “የኔ ስጦታ” በተሰኘው የሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ መጽሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተመንፃሕፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡
በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው ሲሆኑ መድረኩ በአቶ ሰለሞን ተሰማ ጂ እንደሚመራ ታውቋል፡፡
ፍላጐት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡

Read 1378 times