ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “የኔ ስጦታ” በተሰኘው የሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ መጽሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተመንፃሕፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡
በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው ሲሆኑ መድረኩ በአቶ ሰለሞን ተሰማ ጂ እንደሚመራ ታውቋል፡፡
ፍላጐት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡