Sunday, 03 March 2019 00:00

“ፍልስፍና 3” መፅሐፍ ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህርና በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በፍልስፍና ፅሁፎቹ የሚታወቀው የብሩህ ዓለምነህ “ፍልስፍና 3” መፅሐፍ ላይ
የዛሬ ሳምንት ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ በመፅሐፉ ሶስት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት የሚደረግ ሲሆን በመጋቤ ብሉይ አእመረ አሸብር “ቅኔና ፍልስፍና”፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር በአቶ ፋሲል መርአዊ “ሃይማኖትና ዘመናዊነት” እንዲሁም “ሰሞነ ህማማትና የኢትዮጵያ ሙዚቃ” በሚሉት ላይ ውይይት እንደሚደረግ የውይይቱ አዘጋጅ ዘንባባ የማስታወቂያ ድርጅት አስታውቋል፡፡

Read 725 times