ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የ“18ቱ አደባባዩ ጋንጩርና ሌሎች የአደጋ ጉዳዮች” በተሰኘውና ከፍተኛ አቃቤ ህግ በሆኑት ይግረማቸው ከፈለኝ ወግደረስ መፅሀፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል።
በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት መምህር ቴዎድሮስ ዘርፉ ሲሆኑ መድረኩ በሰለሞን ተሰማ ጂ. እንደሚመራ ያስታወቀው ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ፍላጎት ያለው በውይይቱ እንዲሳተፍ ጋብዟል፡፡
Saturday, 23 March 2019 14:36
“የ18ቱ አደባባዩ ጋንጩርና ሌሎች የአደጋ ጉዳዮች” ላይ ውይይት ይካሄዳል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና