ላለፉት 5 ዓመታት በስልጣን ሹክቻ ውስጥ ሆነው እጅግ በርካታ ደቡብ ሱዳንያውያንን ለሞትና ለስደት ባበቁት የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኬርና በቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክማቸር መካከል ሰላም እንዲሰፍንና ተፋላሚዎቹ ግጭታቸውን አቁመው ህዝቡን ከሞት፣ ከስደትና ከመከራ እንዲታደጉና ሰላም እንዲያሰፍኑ በሁለቱ መሪዎች እግር ስር ወድቀው ጫማቸውን በመሳም የተማፀኑት የሮማው ሊቀጳጳስ ፍራንሲስ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በደቡባዊ ሮማ በሚገኘው ቬልተሪ እስር ቤት በመሄድ የ12 እስረኞችን እግር አጥበው መሳማቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡
Created on 16 March 2024
በቢዝነስ ማማከርና በሎጂስቲክ ተግባራት ላይ የተሰማራው “ዋን ስቶፕ“ የተባለ ድርጅት በዛሬው ዕለት የማስፋፊያ ሥራውን በደንበል ሲቲ ሴንተር የጀመረ ሲሆን፤ አዲሱ ቢሮውንም አስመርቋል፡፡ድርጅቱ ከ20 በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ እድል መፍጠሩ ተነግሯል፡፡ የ“ዋን ስቶፕ” መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ
Created on 16 March 2024
በሽብርና በሙስና ወንጀሎች ክስ ቀርቦባቸው በእስር ላይ በነበሩት በእነ አብዲ ሞሃመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) እና በእነ ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘው መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች እንዲቋረጡ መወሰኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቋል ።ክሶቹ እንዲቋረጡ የተደረጉትም ለህዝብ ጥቅም ሲባል እንደሆነም ገልጿል ።የሶማሌ ክልል የ
Created on 16 March 2024
የትግራይ ክልል በመላው ኢትዮጵያ እጅግ ከፍተኛ ጉዳት ካስከተለውና በደርግ ዘመነ መንግስት ከተከሰተው የ1977ቱ ረሃብ የከፋ አደጋ ውስጥ ለመግባት ጫፍ ላይ መድረሱን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ፤ 90 በመቶ የሚሆነው የክልሉ ነዋሪ ህዝ
Created on 15 March 2024
ቶሎ ማስረከብና ልዩ ዲዛይን ዋና መገለጫዎቼ ናቸው ብሏልባለፉት 27 ዓመታት በመንገድ ግንባታ ሥራ ልምድ እንዳካበተ የገለጸው ዲ ኤም ሲ ሪል ስቴት ወደ መኖሪያ ቤት ማልማት መግባቱንና ለነባር ደንበኞቹ ልዩ ቅናሽ ማቅረቡን አስታወቀ። ድርጅቱ ይህንን ያስታወቀው ከትላንት በስቲያ ለቡ መብራት ሃይል በሚገኘው የግንባታ ሳ
Created on 14 March 2024
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ከእስር መፈታታቸው ተሰማ፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር የዋሉትና እስካሁን በእስር ላይ የቆዩት አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር፤ ከእስር የተለቀቁት ዐቃቤ ሕግ ክሱን በማንሳቱ መሆኑን
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የሚያስተባብረውና ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የሚያዘጋጀው “የመኢሶን ሰማዕታት” መጽሐፍ ላይ የሚደረግ ውይይት በነገው
ሀገራችን በፖለቲካ፡ ኢኮኖሚና ማሕበራዊ ዘርፎች የገጠሟትን ተግዳሮቶች በመንቀስና ለችግሮችም የመፍትሔ ሀሳቦችን የያዙ በርካታ መጣጥፎችን ለአገር
በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚገኙ አለም አቀፍ ተቋማት ጋር በጋራ እየሰራ የሚገኘው ሰዋሰው መልቲሚዲያ፣ በትውልደ ኢትዮጵያውያን