Saturday, 20 April 2019 14:00

“የጐርዳነ ሴረ” የወለኔ ህዝብ ባህል ሥርዓት መጽሐፍ ነገ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 በደራሲ አብዱል ፈታህ አብደላህ የተፃፈውና በማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ የወለኔ ህዝብ የባህል ህግ ሥርዓት የተሰኘ ጥናታዊ መጽሐፍ የፊታችን ነገ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በኦሮሞ ባህል ማዕከል የገዳ ሥርዓት አዳራሽ እንደሚመረቅ የኢትዮጵያ የፍትህ ሥርዓቶች ማዕከል አስታወቀ፡፡ መጽሐፉ በዋናነት በወለኔ ህዝብ ባህልና ማንነት ላይ የመነሻ ጥናት ሆኖ በአጠቃላይ ስለ ኢትዮጵያ ባህላዊ የአስተዳደር፣ የህግና የፍትህ ሥርዓቶቻችን
ግንዛቤ ማስጨበጫ ይሆናል ተብሏል፡፡ መጽሐፉ በተለያዩ ዘርፎች ምሁራን በአርትኦት የዳበረ ሲሆን 550 ገፆች እንዳሉት መጽሐፉ በ--------ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 1169 times