እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጐተ ኢንስትቲዩትና ከመወዘከር ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “ሀበሻ ማነው” በተሰኘው መጽሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ-መፃሕፍትና ቤተ- መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ደራሲና አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው ሲሆኑ ፍላጐት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ እናት የማስታወቂያ ድርጅት ጋብዟል፡፡
Saturday, 11 May 2019 12:27
“ሐበሻ ማነው” መጽሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና