Sunday, 16 June 2019 00:00

“የተዋለበት” ልቦለድ መጽሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

 በደራሲ አዕምሮ ዮሐንስ የተፃፈውና “የተዋለበት” በሚል ርዕስ የተሰጠው ልብ ወለድ መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡
መፅሐፉ መቼቱን ወሎ ኮምበልቻ፣ አዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎች ላይ አድርጎና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተዋቀረ ታሪክ መሆኑን ደራሲው በመፅፉ ሽፋን ላይ አስፍሯል፡፡
መፅሐፉ በዋናነት በፍቅር፣ በጥላቻ፣ በክህደትና በመሰል የህይወት ኡደቶች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በሰባት ዋና ዋና ምዕራፎች በ198 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ100 ብር፣ በ20  ዶላርና በ30 የካናዳ ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 5835 times