Saturday, 22 June 2019 10:59

“ዱራዞ” በተሰኘ የግጥም መድበል ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “ዱራዞ” በተሰኘው በገጣሚ ዋሲሆን እጅጌ መፅሐፍ ላይ
በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፅሐፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የአማርኛ ቋንቋ መምህሩ አንለይ ጥላሁን ሲሆኑ መድረኩ በሰለሞን ተሰማ ጂ. እንደሚመራ እና ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲታደም ሚዩዚክ ሜይዴይ ጋብዟል፡፡

Read 10974 times