Monday, 15 July 2019 10:08

“ካንዲድ” (ተስፈኝነት) ትርጉም መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

በፍራንሷ ማሪ ኦርዊ በኋላም ቮልቴር የሚለውን እውቅ ስም ያገኘው የቮልቴር “ካንዲድ” መጽሐፍ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ በቃ፡፡
“ካንዲድ” ቮልቴር ከፃፋቸው መጽሐፍት ምርጡና በዓለማችን የምርጥ 100 መጽሐፍ ዝርዝር ውስጥ የገባ ሲሆን፤ መጽሐፉ ትኩረቱን ያደረገው
በአውሮፓ ኢ-ሰብአዊና ኢ - ሞራላዊ ድርጊቶችን ማጋለጥና መተንኮስ ላይ ስለነበር ቮልቴር ብዙ ፈተናዎችን ተቀብሎበታል ተብሏል፡፡ በተርጓሚ ተስፋዬ አካሉ አበበ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለንባብ የበቃው ካንዲድ (ተስፈኝነት) በ164 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ120 ብር ለገበያ መቅረቡም ታውቋል፡፡

Read 1030 times