Saturday, 03 August 2019 14:10

‹‹ለወሬ ነጋሪ›› መጽሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ኢንስቲትዩትና ብሔራዊ ቤተ- መጻሕፍትና ቤተ- መዛግብት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ‹‹ለወሬ ነጋሪ›› በሚል በይልማ ሀይሉ በተተረጎመ መጽሐፍ ላይ በወመዘክር ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይት የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት አቶ ተግባሩ አያሌው ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ እንዲሳተፍ እናት የማስታወቂያ ድርጅት ጋብዟል፡፡

Read 923 times