Saturday, 10 August 2019 00:00

‹‹አርሂቡ›› መጽሔት ወደ ገበያ ልትመለስ ነው

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

  2001 ዓ.ም እስከ 2006 መጨረሻ ድረስ በገበያ ላይ የነበረችው አርሂቡ መጽሔት ወደ ገበያ ልትመለስ ነው፡፡ በፖለቲካዊ ማህበራዊና ኪነ-ጥበባዊ ጉዳዮች ላይ አተኩራ ትሰራ የነበረችውና ተነባቢነትን አትርፋ የነበረችው መጽሔቷ በተለያዩ ምክንያቶች ከ2007 ዓ.ም እስካሁን ከገበያ ጠፍታ የቆየች ሲሆን በአሁን ሰዓት በአዲስ አቀራረብና ይዘት ከነሐሴ 11 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለንባብ እንደምትበቃ የመጽሔቷ ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ካሳሁን ተስፋዬ ለአዲስ አድማስ ገልጿል

Read 753 times