Saturday, 17 August 2019 13:29

“የአንዲት ምድር ልጆች” መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

“ሀይሌ ፊዳና የግሌ ትዝታ” በተሰኘው መጽሐፋቸው የምናውቃቸው የአማረ ምግባሩ (ዶ/ር) “የአንዲት ምድር ልጆች” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ በዚህ መርሃ ግብርም ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ ፕ/ር ሽፈራው በቀለ፣ ዶ/ር ዮናስ አሽኔ፣ ዶ/ር ነፃነት ገ/ ሚካኤል፣ ወ/ሮ ብርሃኔ አሰፋ፣ ፋሲካ ሲደልል፣ ሶስና ደምሴ ጌታቸው ተድላ (ዶ/ር) እና ሌሎችም ስራቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን፤ መድረኩ በጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ እንደሚመራና “ሻሎም ለኢትዮጵያ” የባህል ቡድን ዝግጅቱን እንደሚያጅብ ተገልጿል፡፡

Read 862 times