Tuesday, 20 August 2019 00:00

‹‹የፊደላችን አዲሱ ግኝት›› የፊታችን አርብ ይተዋወቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ‹‹ትዝታችን በኢቢኤስ›› የተሰኘ ማራኪ ፕሮግራሙን ለአመታት የሚያቀርበው ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ አባት የሆኑት መምህርና ደራሲ ከበደ ገ/መድህን ግኝት የሆነው አዲስ ፊደል ‹‹የፊደላችን አዲሱ ግኝት›› በሚል ርዕስ የፊታችን አርብ ነሐሴ 17 ቀን 2011 ዓ.ም
ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል ይፋ ሆኖ ለውይይት ይቀርባል፡፡ ‹‹ኢትዮጵያዊው ፊደላችን ኩራታችን›› የሚል መሪ ቃል ባለው በዚህ አዲስ ፊደል ግኝት ውይይት ላይ ፊደሉን ያገኙት ደራሲና መምህር ከበደ ገ/መድህንን ጨምሮ ልጃቸው ጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ እና ሌሎችም ምሁራን የሚታደሙ ሲሆን፣ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋውና ፕሮፌሰር ባዬ ይማም ሀሳብ ያቀርባሉም ተብሏል፡፡

Read 4763 times