በታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የተፃፈው “የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ሃረግ ምንጭ” የተሰኘ መጽሐፍ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፃሕፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጐተ ኢንስቲትዩትና ከወመዘክር ጋር ባዘጋጀው በዚህ የውይይት መድረክ ላይ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት ረ/ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ሲሆኑ ፍላጐት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡
Saturday, 31 August 2019 14:12
“የኦሮሞና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” መጽሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይደረጋል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና