Print this page
Saturday, 30 November 2019 13:01

‹‹ቀላያተ ሐሳብ›› መጽሔት የሕትመት ሚዲያውን ተቀላቀለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 በ‹‹ቀላያተ ትሬዲንግ ህትመትና መዝናኛ›› ድርጅት አማካኝነት የሚዘጋጀው ‹‹ቀላያተ ሐሳብ›› የተሰኘው ወርሃዊ መጽሔት የህትመት ሚዲያውን ተቀላቀለ፡፡ የሻው ተሰማ (የኮተቤውን)፣ ‹‹የምሁርና የሰጎን ፖለቲካ›› ፀሐፊ ዶ/ር አለማየሁ አረዳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ባለሙያዎችን በመስራችነት ያካተተው መጽሔቱ፤ ማህበራዊ፣ ኪናዊና ፖለቲካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ እንደሚሰራም ድርጅቱ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡።
ድርጅቱ የመጽሔቱን በይፋ መጀመር አስመልክቶም ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በራስ አምባ ሆቴል የማብሰሪያ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን ጨምሮ ገልጿል፡፡

Read 846 times