የአንጋፋው ደራሲ ተክሌ ተሾመ መኮንን አራተኛ ሥራ የሆነውና በወቅቱ የአገራችን ፖለቲካ፣ በአገሪቱና በሕዝቡ ፈተናዎችና በአገር አንድነት ላይ በተጋረጠው ተግዳሮት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ‹‹የኢትዮጵያ አንድነትና ተግዳሮቶች›› መጽሐፍ ዛሬ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ጎንደር ከተማ በሚገኘው ቋራ ሆቴል ይመረቃል። በሥነስርዓቱ ላይ ጋዜጠኛና የቴአትር ባለሙያው ዋሴ ነጋሽ በመጽሐፉ ላይ ጥልቅ ዳሰሳ የሚያቀርቡ ሲሆን ውይይትም ይካሄዳል ተብሏል፡፡ መጽሐፉ በ512 ገፆች ተቀንብቦ፣ በ180 ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን ደራሲው ከዚህ ቀደም ‹‹የደም ዘመን ክፍል 1 እና 2›› እና “የቁልቁለት ጉዞ” የተሰኙ መጽሐፍትን ለንባብ ማብቃታቸው ይታወሳል፣ በዚህ የምረቃ ሥነስርዓት ላይ አዲስ የተሾሙትን ወጣት ከንቲባ ማስተዋል ስዩምን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ምሁራንና ፖለቲከኞች እንደሚታደሙም የምርቃቱ አዘጋጅ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ጎንደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
Created on 17 April 2024
(ከእስራኤል ምክትል አምባሳደር ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ መጠይቅ)ኢራን ባለፈው ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ከ300 በላይ የድሮኖችና የሚሳኤሎች ጥቃት በእስራኤል ላይ ያደረሰች ሲሆን፤ እስራኤል አሜሪካና እንግሊዝን ጨምሮ ከአጋሮቿ ጋር በመተባበር ከተወነጨፉት ድሮኖችና ሚሳኤሎች ውስጥ 99 በመቶውን ከ
Created on 13 April 2024
መንግስት የአቶ በቴ ኡርጌሳን ግድያ በአፋጣኝ አጣር ለህዝብ ይፋ ማድረግ አለበት ሲል ኢዜማ ገለጸ። አቶ በቴ ሃሳባቸውን በግልፅና በሰከነ መንገድ የሚገልፁ፣ ጮክ ብለው እንኳን የመይናገሩና የተረጋጉ በሳል ፖለቲከኛ ነበሩ ያሉት የኢዜማ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ፤ በተፈጸመባቸው የግፍ ግድያ በእጅጉ ማዘናቸውን ተናግ
Created on 13 April 2024
የብሔረሰቡን ባህላዊ ልብስ ለመቀየር የሚደረገው ሙከራ እንዲቆም ፓርቲው ጠይቋል ከ20 በላይ የታሰሩ የብሔረሰቡ አባላት በአስቸኳይእንዲፈቱ ጠይቋል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚገኘው የዶንጋ ህዝብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብቱን ተነጥቋል ሲልየዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ
Created on 13 April 2024
- ለ22 ዓመታት በትምህርትና ንባብ ላይ በትጋት ሰርቷል - “በታዳጊ ክልሎች የልጆች የንባብ ክህሎት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው” ኢትዮጵያ ሪድስ አራተኛውን የህጻናት ንባብ ጉባኤ ከትላንት በስቲያ ሚያዚያ 3 ቀን 2016ዓ.ም በሳፋየር አዲስ ሆቴል የከፈተ ሲሆን፤“ለቅድመ መደበኛ ትም
Created on 12 April 2024
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበር፣ ከበላይአብ ሞተር ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር በሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙ መኪኖችን ለአባላት በብድር ለመስጠት የሚያስችል የስራ ስምምነት ዛሬ ጠዋት ረፋዱ ላይ በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ፈጽመዋል፡፡ አሚጎስ ከበላይ አብ ሞተርስ ጋር ባደረገው በዚህ ስምምነት መሰረት፣ መስፈ
ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 7 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ
መግቢያው በነፃ!"አቦ ሰም" ተውኔት በነፃ ለታደሚያን ይቀርባል! የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአምስተኛ ዓመት የቴአትር ጥበባት ተማሪዎች
ባልተለመደ መልኩ በምስጢር ተይዞ የቆየው የአንጋፋው ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ 17ኛ መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ በ10