Print this page
Saturday, 14 December 2019 12:24

ጦቢያ ግጥም በጃዝ 100ኛ ምሽት ነገ በልዩ ሁኔታ ይከበራል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

   ከጊዜ ወደጊዜ እየተወደደ የመጣው እና በብዙ የኪነጥበብ ምሽቶች መነሻ የሆነው “ጦቢያ ግጥም በጃዝ” መቶኛ ምሽት ነገ ታህሳስ 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ ፒያሳ በሚገኘው ግራንድ ኤሊያና ሆቴል በልዩ ሁኔታ እንደሚከበር አዘጋጆቹ አስታውቀዋል፡፡ የኪነጥበብ ምሽቱ የተለያዩ ዝግጅቶች፣ የመቶ ምሽት ጉዞዎችን የሚዳስስ ክንዋኔ እና ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ይከናወናሉ፡፡ በዚህም ዝግጅት ላይ ለመታደም መደበኛ ዋጋው 100 ሲሆን፤ ቪአይፒ 200 መሆኑ ታውቋል፡፡

Read 4701 times